ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በፕራና ኢቨንትስና በኢቲ መባቻ ኤቨንትና ቢዝነስ ሶሉሽን ትብብር የተዘጋጀው የፈርኒቸርና የቤተ ውበት አውደ ርዕይና ጉባኤ የፊታችን ሐሙስ ረፋድ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ለ3 ቀናት በሚካሄደው በዚህ አውደ ርዕይና ጉባኤ የፈርኒቸር፣ ቤተ ውበትና የግንባታ አጨራረስ ምርቶች፣ የቤት፣ በቢሮና በኢንዱስትሪ…
Rate this item
(2 votes)
ከ40 ዓመታት በፊት በባለ ራዕዩ ሚስተር ዎልፍጋንግ ግሮስ ባካውፍበረን (ባቫሪያ) ጀርመን የተቋቋመውና በበጎ ስራና ሰብዓዊ ድጋፍ ስራ ላይ የተሰማራው ‹‹ሁሜዲካ ኤቪ›› ኢትዮጵያ ውስጥ የሰብአዊ ድጋፍ ሥራ የጀመረበትን 10ኛ ዓመት ባለፈው ማክሰኞ መስራቹ ሚስተር ዎልፍ ጋንግ ግሮስ በተገኙበት አከበረ፡፡ በዓለም ላይ…
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ 8 ዓመት ገደማ የተመሰረተውና ደረጃውን የጠበቀ የአይን ሕክምና በመስጠት የሚታወቀው ዋጋ ሜዲካል ሰርቪስ፤ የአገራችንን ገጽታ የሚገነባና ልዩ አገልግሎት የሚሰጥ ቪአይፒ የአይን ሕክምና ክፍል አስመረቀ፡፡ ድርጅቱ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ላይ በይፋ ባስመረቀው የቪአይፒ አይን ሕክምና ማዕከሉ “የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በሆቴል ሪል እስቴትና በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምርት ላይ ሊሰማራ ነው ላለፉት 22 ዓመታት በተለያዩ የንግድ ሥራዎች ላይ ተሰማርቶ ስኬት የተቀዳጀው አልፎዝ የጠቅላላ ንግድ ድርጅት፤ ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ ያስገነባውን ‹‹አልፎዝ ፕላዛ››፤ የተሰኘ ግዙፍ የንግድ ማዕከል በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ…
Rate this item
(2 votes)
ከጥራት ደረጃ በታች የሆነ 19ሺ 770 ጀሪካን ፓልም የምግብ ዘይት፣ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል መታገዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባለፉት ስድስት ወራት 875,691.42 ሜትሪክ ቶን የገቢ ምርቶች ላይ የጥራት ቁጥጥር ለማድረግ አቅዶ፣ በ1,465,177.44 ሜትሪክ ቶን ምርቶች…
Rate this item
(2 votes)
በግል የባንክ ዘርፍ 25 የስኬት ዓመታትን ያስቆጠረው አዋሽ ባንክ በ7ኛው ዙር ‹‹ከአዋሽ ይቀበሉ ያሸንፉ›› መርሃ ግብሩ ያሸነፉ ባለዕድሎችን ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ጥር 28 ቀን 2012 ልደታ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የራሱ አዳራሽ በተካሄደ ሥነ ሥርዓት ሸለመ፡፡ አንደኛ ዕጣ ባለ…